ቢሮው የ2016 የትምህርትና ስልጠና ዘመን ከ33ሺ በላይ ሰልጣኞችን ምደባ ይፋ አደረገ።
ቢሮው የ2016 የትምህርትና ስልጠና ዘመን ከ33ሺ በላይ ሰልጣኞችን ምደባ ይፋ አደረገ። ህዳር 7 ቀን 2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…
የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ ለሚያደርጉ አሰልጣኞች
የልደታ ማንፉክቸሪንግ ኮሌጅ የቴክኖሎጂ ልማትና የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ዳሬክቶሬት በ2016 በጀት ዓመት የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ ለሚያደርጉ አሰልጣኞች ውጤታማ ድጋፍ መስጠት እንዲያስችል…
እንተርፕራይዞችን የእውቅና ፕሮግራም እና የምርጥ ተሞክሮ ልውውጥ ፕሮግራም አካሄደ፡፡
ልደታ ማንፋክቸሪንግ ኮሌጅ የቴክኖሎጂ ልማትና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ዳሬክቶሬት ሞዴል እንተርፕራይዞችን የእውቅና ፕሮግራም እና የምርጥ ተሞክሮ ልውውጥ ፕሮግራም አካሄደ፡፡ በመጨረሻም ሞዴል…
የልደታ ማንፉክቸሪንግ ኮሌጅ TVET Digitalization ለማድረግ እየሰራቸው ካሉ ስራዎች መካከል በኮሌጁ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አሰልጣኞች የተሰራውን የኮሌጁን ዌብ ሳይት፣
የልደታ ማንፉክቸሪንግ ኮሌጅ TVET Digitalization ለማድረግ እየሰራቸው ካሉ ስራዎች መካከል በኮሌጁ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አሰልጣኞች የተሰራውን የኮሌጁን ዌብ ሳይት፣ WEB-BASED TOTAL…
የልደታ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ከኢንዱሰትሪ ባለቤቶች እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት በማካሄድ የጋራ የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ።
ጥቅምት 03 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የኮሌጁ የትብብር ስልጠና አፈፃፀምን የሚዳስስ ጥናታዊ ፅሁፍ ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተካሂዶበታል። ጥናቱን መሠረት በማድረግ ከልደታ…
የዳሰሳ ጥናት
ዕሮብ፡- ነሐሴ 03 ቀን 2015 ዓ.ም ኮሌጁ የኢንተርፕራይዞችን የቴክኖሎጂ ፍላጎት እና የአንቀሳቃሾች የክህሎት ክፍተት ለመለየት የሚያስችል የዳሰሳ ጥናት አካሄደ። ኮሌጁ…
እንኳን ደስ አላችሁ !!!
እንኳን ደስ አላችሁ !!! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ስልጠና እና ቁጥጥር ባለ ስልጣን በአዋጅ ቁጥር 74/2014 በተሰጠው ስልጣንና ተግባር…